Federal Supreme court cassation decision volume 1-24 pdf
| | |

Federal Supreme court cassation decision volume 1-24 pdf

Federal Supreme court cassation decision volume 1 upto 24 pdf
Volume 1-3 pdf volume 4 5 pdf v6 v7 v8 v9 v10 v11 v12 v14 የፌደራሉ ሰበር ሰሚ ችሎት አስገዳጅ ውሳኔዎች ከ ቅፅ 1 እስከ 24 እና በሴቶች ጉዳይ የተወሰኑ ውሳኔዎች ልዮ እትም በ pdf download ያድርጉ

የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት የሚሰጣቸው አስገዲጅ የህግ ትርጉም የያ዗ ውሳኔዎች መታተም ከጀመሩበት ከ1997 ዒ.ም አንስቶ እስከ አሁን ዴረስ ገንቢ አስተያቶችንና ትችቶችን በመሰጠት አብራችሁን በመዛሇቃችሁ በፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት ስም ሌባዊ ምስጋናችንን ማቅረብ እንፇሌጋሇን። አስገዲጅ የህግ ትርጉም የተሰጠባቸው የሰበር ሰሚ ውሳኔዎች ሇተመሳሳይ ጉዲዮች ውሳኔ ሇመስጠት ጥቅም ሊይ ከመዋሊቸው በተጨማሪ ሇህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች መማሪያነት፣ ሇተሇያዩ ህግ እና ህግ ነክ ሇሆኑ ጥናትና ምርምር ስራዎች እንዱሁም ሇላልች ህግን ማወቅ ሇሚፇሌጉ አካሊት የሚሰጡት ጥቅም ሉሇካ የሚችሌ አይዯሇም። ነገር ግን የውሳኔዎቹ መታተም ከሊይ በተጠቀሰው መሌኩ ሇህብረተሰቡ ከሚሰጡት ጥቅም በተጨማሪ የህትመቱና የውሳኔዎቹ ባሇቤት የሆኑት ፌ/ቤቶችም በውሳኔዎቹ ሊይ በሚቀርቡ አስተያየቶችና ውሳኔዎቹን መሰረት አዴርገው በሚሰሩ የጥናትና ምርምር ስራዎች ተጠቃሚ መሆናቸው የማይካዴ ሃቅ ነው። ይህም ሇፌትህ ስርዒቱ መሻሻሌ እንዯዘሁም ሇዘሁ ሇሰበር ስርዒት መዖመን ጉሌህ አስተዋጽኦ ያዯርጋሌ ብሇን እናምናሇን። በዘህም የፋዯራሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት የጥናትና ህግ ዲጋፌ ዲይሬክቶሬት እነዘህንና ላልች ህትመቶችን አሳትሞ በማሰራጨት ረገዴ ከመቸውም ጊዚ በበሇጠ ጥረት የሚያዯርግ ሲሆን አንባብያንና ተጠቃሚዎችም እንዯከዘህ ቀዯሙ አስተያየቶችን በመስጠት ተሳትፎችሁ እንዲይሇየን በታሊቅ አክብሮት እንጠይቃሇን።