federal negarit gazeta labour proclamation

657-2002 በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብንና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ
658-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና ኤክስፖርት ኤምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
659-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
660-2002 ስለንብ ሀብት ልማትና ጥበቃ የወጣ አዋጅ
661-2002 ስለምግብ፣ መድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር የወጣ አዋጅ
662-2002 የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ሥነ-ምግባር ለመደንገግ የወጣ አዋጅ
663-2002 ከኢኳቶሪያል ጊኒ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
665-2002 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
666-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
667-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
668-2002 ሀብትን ለማሳወቅና ለማስመዝገብ የወጣ አዋጅ
669-2002 የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
670-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ ግብርና ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
671-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
672-2002 የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ
673-2002 የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር አዋጅ
674-2002 ስለፀረ-ተባይ ምዝገባና ቁጥጥር የወጣ አዋጅ
675-2002 የ2007 የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነትን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
676-2002 የአካል ጉዳተኞች መብቶች ኮንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
677-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት መንግሥት መካከል የተደረገውን የሰው ኃይል ልውውጥ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
679-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
680-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
681-2002 ስለተሽከርካሪ መለያ፣ መመርመሪያና መመዝገቢያ የወጣ አዋጅ
682-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
683-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
684-2002 የተሻሻለው የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ማቋቋሚያ አዋጅ
685-2002 የንግድ አሠራርና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ
686-2002 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ
687-2002የፌዴራል መንግሥት የበጀት አዋጅ
688-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
689-2002 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና ኤክስፖርት – ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
690-2002 ስለማኅበራዊ ጤና መድኅን የወጣ አዋጅ
Pingback: FEDERAL-NEGARIT-GAZETA-Proclamation-2015